ዩክሬይን፤ የተደናቀፈዉ የአይሮፕላን አደጋ ምርመራ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ምሥራቅ ዩክሬይን ተመቶ የወደቀው የማሌዢያዉ የመንገደኞች ማመላለሻ አይሮፕላንን ተከትሎ፤ የዮክሬይን መንግሥት መፍቀሬ ሩሲያንን ወነጀለ። እንደ ዮክሬይን መንግስት፤ መፍቀሬ ሩስያ ተገንጣዮቹ ከአይሮፕላኑ የተገኙ የምስክር ማስረጃዎችን እያሸሹ እና እያጠፉ ይገኛሉ።…