ጋዛ፤ የተኩስ አቁም ስምምነቱ ተቋረጠ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የእስራኤል ጦር በጋዛ ሰርጥ ሟቾችን እና ቁስለኞችን ለማንሳት ለ2 ሰዓታት የተኩስ አቁም ተስማምቷል ተብሎ ነበር። ይሁንና የሀማስ ቡድን ቃሉን እንዳልጠበቀ ነው የሚነገረው። ሁለቱ ቡድኖች ባደረጉት የተኩስ አቁም ስምምነት የተነሳ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ወደ ስፍራው ሰርጎ ገብቶ ነበር።…