የኢትዮጵያ የተቃዉሞ ፓርቲዎች ወቅታዊ ይዞታ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ኢትዮጵያ ዉስጥ ለመድበለ ፓርቲ ሥርዓት ጥርጊያ የሚከፍተዉ በነፃ የመደራጀት መብት በሕገ መንግስት ተደንግጎ እንቅስቃሴ ከተጀመረ ከሁለት አስርት ዓመታት ያላነሰ ጊዜ አስቆጥሯል። በዚህ ጊዜም በሥልጣን ላይ ያለዉን ማለትም ገዢዉን ፓርቲ ለመፎካከር በርካታ የፖለቲካ ፓርቲዎች እየተቋቋሙ ፈርሰዋል።…