የጋዛ ዉድመትና ዲፕሎማሲ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የእሥራኤል ጦር ትንሽቱን ሠርጥ ለቅቆ ቢወጣም ዙሪያ ገባዋን እንደከበባት ነዉ።ጋዛ ነዋሪዎችዋ እንደሚሉት ጣራ-የሌላት ትልቅ «እስር ቤት» ናት።በጀርመን የፍልስጤም አምባሳደር ኾሉድ ዳይቤስ ደግሞ የሕዝብ ጉረኖ-ይሏታል።…