የአንዋር መስጊድ ተቃዉሞ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ሐምሌ 11፤ አርብ አዲስ አበባ አንዋር መስጊድ በተቀሰቀሰ ከፍተኛ ግጭት በርካታ ሰዎች መጎዳታቸዉ ተሰምቶአል። ተሰምቶአል። የአይን እማኞች ፖሊሶች እና የጸጥታ ኃይላት ናቸዉ ያሏቸዉ፤ በታላቁ አንዋር መስጊድ ለጁምዓ ሶላት የተሰበሰበዉን ምዕመን በያዙት ዱላ መደብደባቸዉንና ወንድ ሴት ሳይለዩ እያጋዙ መዉሰዳቸዉን ለዶቼ ቬለ…