የዝውውርና አጫጭር ስፖርት ነክ ዜናዎች


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የአውሮጳ ታላላቅ የእግር ኳስ ቡድኖች ጨዋታ በአዲስ መልክ ከመጀመሩ አስቀድሞ ቡድኖቹ በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች እየተዘዋወሩ የአቋም መለኪያ ግጥሚያዎችን በማከናወን ላይ ይገኛሉ። የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን አዲስ አበባ ስታዲየም ውስጥ ከጋቦን አቻው ጋር እኩል ለእኩል ወጥቷል። ሌሎች…