ባለፈው አርብ በሙስሊሙ ላይ የተፈጸመውን አሰቃቂ እርምጃ ” ጥቁር ሽብር” ነው ሲል ድምጻችን ይሰማ ገለጸ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ሐምሌ ፲፬(አስራ አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በታላቁአንዋርመስጂድበመንግስትየደህንነትኃይሎችናበፖሊስሀላፊዎችከቀናትበፊትታቅዶበሙስሊሙ ላይ በተወሰደእርምጃከ6 ሺ

በላይየመንግስትቅጥረኛሲቪልለባሾችመሰታፋቸውን አስታውሷል።

“ቅጥረኞቹየተከበረውየረመዳንወርየጁምአሰላትከመሰገዱበፊትበመስጊዱውጫዊሰሜናዊአቅጣጫግርግርበማስነሳትናከፖሊሶችጋርከሁለቱምአቅጣጫድንጋይበመወራወር የታለመውን

ውጤትለማምጣትሞክረዋል” የሚለው ድምጻችን ይሰማ፣  በሁሉምአቅጣጫየነበሩናበአስርሺዎችየሚቆጠሩሙስሊሞችየጁምአሰላታቸውንእንዳይፈጽሙእክልከመሆናቸውም

በላይበበርካታጾመኛሙስሊሞችላይእጅግአሰቃቂጭፍጨፋ”መፈጸሙን ገልጿል።

“ሙስሊሙንከሁሉምአቅጣጫበቆረጣስልትለሰላትበተቀመጠበትበመቁረጥበነፍስወከፍበያዙዋቸውዱላዎችናየመሣሪያሰደፎችርህራሄአልባበሆነሁኔታመደብደባቸውንና መጨፍጨፋቸውን

የገለጸው ደምጻችን ይሰማ፣   በእለቱየተወሰደውመንግስታዊሽብር ‹‹ጥቁርሽብር›› የሚልስያሜተሰጥቶታል ብሎአል።

” ‹‹ጥቁርሽብር›› በሰለጠነውይይትከማያምን፣ሰላማዊነትናዲሲፒሊንከማይገባውመንግስትየሚፈልቅ፣ሰዎችሳይሆኑዱላብቻየሚናገርበት፣ሐሳብየሚንሸራሸርበትሳይሆንነውጥናግፍ

የሚሰፍንበትሂደትነው ” ብሎአል።

‹‹ጥቁርሽብር›› አይናቸውንየጋረደውጥቁርግርዶሽየህዝብንእውነታእንዳይረዱያደረጋቸውናብቃትየሌላቸውኃላፊዎችየሚወስኑት፣ሰብዓዊነትበጭካኔጭለማውስጥየሚሰጥምበት

አስከፊክስተትመሆኑን …