ከፍተኛ ምዝበራ የተፈጸመበት የድሬዳዋ ቅ/ገብርኤል ሕንፃ ሥራ ኦዲት ሪፖርት ይፋ ኾነ፤ የደብሩ አለቃ ከሪፖርቱ አስቀድሞ ያለሊቀ ጳጳሱ ስምምነት በፓትርያርኩ ትእዛዝ ተነሡ!


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


  • እስከ ልዩ ጽ/ቤት የተዘረጋው የአማሳኞች ሰንሰለት ለአለቃው መነሣት ተጠያቂ ኾኗል
  • ምእመናን፣ በተነሡት አለቃ ምትክ የሚደረግ ምደባን እንደማይቀበሉ አስጠንቅቀዋል
  • ፓትርያርኩ ለክብረ በዓል ወደ ቁሉቢ ሲያልፉ ለማነጋገር ዝግጅት እየተደረገ ነው
  • የኦዲት ሪፖርቱ የድሬዳዋ አገልጋዮች ና ምእመናን በአንድነት እንዲሰለፉ አድርጓል
  • ‹‹የአለቃው መነሣት