ከፍተኛ የረሃብ ስጋት በደቡብ ሱዳን


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ደቡብ ሱዳን ከፍተኛ የረሃብ አደጋ ያሰጋታል ሲል የተመድ የሰብዓዊ እርዳታዎች አስተባባሪ ቢሮ አስጠነቀቀ። ድርጅቱ እንዳለው የደቡብ ሱዳን ሰብዓዊ ቀውስ እየተባባባሰ በመሄዱ ደቡብ ሱዳን ውስጥ በጣም በቅርቡ ከፍተኛ የረሃብ አደጋ ሊከሰት ይችላል።…