የተመድ ባለስልጣናት የስደተኞች ጉብኝት በጋምቤላ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በደቡብ ሱዳን ጦርነት ወደ ኢትዮጵያ የተሰደዱ ተፈናቃዮች ቁጥር ከ200,000 በላይ መድረሱ ተነግሯል። ስደተኞቹ በተለይ ወደ ጋምቤላ የፈለሱ ሲሆን፤ የሚገኙበት ሁናቴ እጅግ አሳሳቢ መሆኑን በተመድ የሠብዓዊ ርዳታ አስተባባሪ በእንግሊዘኛ ምኅፃሩ ኦቻ ዋና ዳይሬክተር ጆን ጊንግ አስታውቀዋል።…