የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌን እስር በመቃወም በተለያዩ የአውሮፓ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፎች ይደረጋሉ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ሐምሌ ፲፭(አስራ አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአውሮፓ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የፊታችን አርብ በቤልጂየም ብራሰልስ በሚደረገው ተቃውሞ በግንቦት7 ዋና ጸሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ

ላይ የተወሰደውን እርምጃ ያወግዛሉ።

የተቃውሞ ሰልፉ  በብራሰልሰሹማንአደባባይ እኤአ ጁላይ 25 ቀን ከቀኑ 13 ፡30 እስከ 17 ሰአት ይካሄዳል። …