የህዳሴዉ ግድብና የግብጽ ለዉይይት መዘጋጀት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ በሱዳን ድንበር አቅራቢያ በአባይ ወንዝ ላይ የሚገነባዉ የኃይል ማመንጫ ግዙፍ ግድብ የአባይ ተፋሰስ ሃገራትን ብቻ ሳይሆን የበርካቶችን ቀልብ የሳበ ፕሮጀክት ነዉ። ግድቡ ሲጠናቀቅ 6,000 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ያመነጫል ተብሎ ይጠበቃል።…