መድረክ የኢህአዴግን የኃይል እርምጃ አወገዘ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ሐምሌ ፲፮(አስራ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ሕዝብ ሕገ-መንግስታዊ ሰብአዊና ዴሞክራስያዊ መብቱ ተከብረው ሥራ ላይ እንዲውሉ ለማድረግ እያካሄደባለውቁርጠኝነትየተሞላበትሕዝባዊዴሞክራሲያዊትግልናየኢህአዴግአምባገነናዊአገዛዝ የሕዝባችንንየመብትጥያቄዎችአፍኖለመግዛትእያካሄደ

ባለው የማይሳካለት ጥረት መካከል ያለው ቅራኔ እየሰፋና
እየተባባሰበ መምጣቱ ለረጅም ጊዜ በአምባገነናዊ አገዛዝ ለመቀጠል የነበረው ምኞትስጋት ውስጥ እንደወደቀ …