የተመ የልማት መረሃ-ግብር ዓመታዊ ዘገባ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የተመድ የልማት መረሃ ግብር በምህፃሩ UNDP የ2014 ዓመታዊ ዘገባ ሥራና ማኅበራዊ ዋስትና፤ ለአፍሪቃ እድገት ያመጣል ይላል። ይህች አህጉር ግን አሁንም ቢሆን አደጋ የተደቀነባት ናት። ድርጅቱ በመጀመርያ ገጹ ይፋ ያደረገዉ ዘገባ ተስፋ ይሚሰጥ ነዉ።…