መኢአድ፥ አንድነት አዲሱ ፓርቲያቸው


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


መኢአድና አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ካንድ ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ አዲስ ፓርቲ መመስረታቸውን ይፋ እንደሚያደርጉ አስታወቁ።

የሁለቱ ፓርቲዎች መሪዎች የቅድመ-ውህደት ስምምነት ከተፈራረሙ በኋላ ውህደቱን ለማጠናቀቅ አስፈላጊውን ስራዎች እየሰሩ መቆየታቸውን የፓርቲዎቹ መሪዎች ይፋ አደረጉ።…