ቢል ጌትስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሊሸለሙ ነው


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለትልቁ የዓለማችን ባለ ጸጋ ቢል ጌትስ የክብር ድግሪ ሊሸልም ነው።

በኢትዮጵያ ባለፉት አስራ አምስት ዓመታት ለታየው የህጻናት ሞት መቀነስና አገሪቱ በጤና ዘርፋ ላሳየችዉ ማሻሻል የሚሊንዳ ጌትስ ድርጅት አስተዋጽኦ የላቀ መሆኑ ተዘግቧል።…