ቢል ጌትስ በአዲስ አበባ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የህጻናትን ሕይወት ለማዳን መንግስታት ወይንም በአገሮች መካከል ያንን ያህል ምርጫ እንደማያደርጉ ቁጥር አንድ የዓለማችን ባለጸጋ ቢል ጌትስ ተናገሩ።

ድርጅታቸዉ እስከ ዛሬ በኢትዮጵያ በሰራዉ ሥራ እንደተደሰቱና ተጨማሪም መርሃ ግብር ለመዘረጋት እንዳሰቡ የገለጹት ቢል ጌትስ፤ ቀደም ብሎ ዛሬ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተሰጣቸዉን…