የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ወገኖች፤


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ለአንድ ወር ያህል ተቋርጦ የቆየው የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ወገኖች የሰላም ድርድር ከቀናት በኋላ በአዲስ አበባ እንደሚጀመር የምስራቅ አፍሪካ ሃገሮች ማህበር ኢጋድ አስታወቀ።

ተቀናቃኝ ወገኞች ድርድሩን ለመቀጠል ፈቃደኛ መሆናቸውንም ኢጋድ አመልክቷል።…