ፍቅርን፣ ሰብአዊነትንና ተፈጥሮን ያከበረ፡- የጉዞ ማስታወሻ ክፍል -፩- በፍቅር ለይኩን


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ዕለተ ሰንበት ቅዳሜን ‹‹ከአፍሪካ ፒስ ኤንድ ግሪን ኢንሼቲቭ›› አገር በቀል ድርጅት መሥራች፣ አባላትና ደጋፊዎች ጋር ወደ ጥንታዊውና ታሪካዊው ገዳም ወደ ደብረ ሊባኖስ ተጉዤ ነበር፡፡ የጉዞው ዓላማም ፍቅርን፣ ሰላምን፣ ወንድማማችነትንና የአረንጓዴ ልማት/ተፈጥሮን የማፍቀርንና የመንከባበከብ ጽንሰ አሳብን በሰዎች አእምሮ ውስጥ የመዝራት ቅንና …