ወጣትነት እና መፅሀፍ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ሁለት በመፅሀፍ ንግድ የተሰማሩ የአዲስ አበባ ወጣቶች ናቸው። አንዱ በአደባባይ ሌላኛዋ ደግሞ በኢንተርኔት መፅሀፎችን ለአንባቢዎቻቸው ያቀርባሉ። ስለሁለቱ ወጣቶች የመፅሀፍ ንግድ እና ከዚህ ጋር ሳይነሳ የማያልፈው የማንበብ ፍላጎት እና ባህል፤ በተለይም በወጣቱ ዘንድ ምን እንደሚመስል አንድ የከፍተኛ ተቋም መምህርን ጠይቀናል።…