ምርጫ በአንድነት ዉስጥ፣ ለአቶ በላይ ፍቃደ ድጋፌን እሰጣለሁ ( ግርማ ካሳ)


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በኢትዮጵያ አንጋፋ ከሚባሉ የፖለቲካ ድርጅቶች መካከል የሚገኙት፣ መኢአድ እና የአንድነት ፓርቲ ዉህደት በቅርቡ ይፈጽማሉ ተብሎ ይገመታል።

በዚህ ዙሪያ፣ ይችን ሰሞን በሶሻል ሜዲያዎች፣ አንዳንድ ጤናማ ዉይይቶችን እያነበብኩኝ ነው። የአንድነት ፓርቲ በቅርቡ ከመኢአድ ጋር ሲዋሃድ ፣ መጀመሪያ የአንድነት እና የመኢአድ ጠቅላላ ጉበኤ፣ …