እስራኤል፤ የተኩስ አቁም ስምምነት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በእስራኤል እና በሃማስ ቡድን መካከል ለዛሬ የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት ተከብሮ የዋለ ይመስላል። የነፍስ አድን ሠራተኞችም ይህንን የ12 ሠዓታት የተኩስ አቁም ስምምነት ተጠቅመው ሌሎች 35 አስክሬኖችን ከጋዛ ሰርጥ ፍርስራሾች እንዳወጡ ተገልጿል።…