በላይ በላይ ለምን እንበል? – ከጥላዬ ታረቀኝ አለማየሁ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ኢንጂነር ግዛቸው ሺፈራው ከሁለት ዓመታት የፖለቲካ እረፍት በኋላ የአንድነት ፓርቲ አመራር ሆነው እንዲሰየሙ ጥሪ ሲደረግላቸው ጥሪውን የተቀበሉት

‹‹ወጣቶችን ለአመራርነት ለማብቃት››

ከሚል ውስጣዊ ቅንነት ጋር እንደነበር መናገራቸው አይዘነጋም፡፡ ኢንጂነሩ ከዶክተር ነጋሶ የተረከቡት ፓርቲ ከመኢአድ ጋር የጀመረውን የውህደት ድርድር በማስቀጠልና ተቃዋሚዎች እየተዋሃዱ …