የአቃቂ ቃሊቲ የአንድነት ፓርቲ ልዩ ኮንፈረንስ ዛሬ በይፋ ተከፈተ – ፍኖተ ነጻነት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


‹‹የነጻነት ትግሉ በአፈና ስር ቢወድቅም ትግሉ ለአንድ አፍታም አይቆምም›› በማለት ኮንፈረንሱን በንግግር የከፈቱት የአዲስ አበባ ከተማ የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ዘካሪያስ የማነብርሃን ይህ ኮንፈረንስ በአይነቱ ልዩ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ይህ ልዮ ኮንፈረንስ ለሁለት ተከታታይ ቀናት የሚደረግ እና በመዝጊያው ዕለት የፓርቲው ከፍተኛ …