የኢድ አል ፈጥር በዓል በጀርመን


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


አብዱረዛቅ ሙደሲር በቦንና ኮለን መካከል በምትገኘው ብሩህል ይኖራል። በጀርመን አስራ ሁለት ዓመታትን ለኖረው አብዱረዛቅ የዘንድሮው ረመዳን እንደወትሮው አይደለም። በአውሮጳ የሚታየው የበጋ ረጅም ቀን እንደ አብዱረዛቅ ረመዳንን ለሚጾሙ ፈታኝ ጊዜ ነው።…