አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ መያዝ፥ የአገሮች አሳልፎ የመስጠት ውሳኔና የዓለም አቀፍ ሕጎች አንድምታ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የመን ውስጥ ተይዘው ለኢትዮጵያ መንግስት የተሰጡትን የግንቦት ሰባት የፍትህ ነጻነትና የዴሞክራሲ ንቅናቄ ዋና ጸሐፊ የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ዓለም አቀፋዊና ሕጋዊ መብት መነሻ ያደረገ ዝግጅት ነው።

የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ፤ “የትጥቅ ትግል ያወጀ ነው፤” ሲል ድርጅታቸውን ግንቦት ሰባትንና አቶ አንዳርጋቸውን በአሸባነት ይወነጅላል።…