ጠፉ የተባሉት ኢትዮጵያዉያን አትሌቶች


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ዩናይትድ ስቴትስ በኧዤን ከተማ በኦሬገን ዩኒቨርሲቲ ለስድስት ቀናት በተካሄደው እና ባለፈው እሁድ በተጠናቀቀው የዓለም አቀፍ አትሌቲክስ ማኅበር ፌዴሬሽን የዓለም ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የሦስተኛነትን ደረጃ አግኝታ ተጠናቋል።…