የወጣት አፍሪካዊያኑ መሪዎች የዋሽንግተን ጉባዔ – ሁለተኛ ቀን


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ከዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ፣ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ እንዲሁም የኮንግረስ አባላት ጋር አፍሪካ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ስላላት ግንኙነት፣ የወጣቶች ሚና፣ አልፎም በአፍሪካ የወደፊት ዕድገትና ፈተናዎች ዙሪያ ትናንት ሲወያዩ የዋሉት 500 የአፍሪካ ወጣቶች ዛሬ ደግሞ ለውጥ እንዴት ሊያመጡ እንደሚችሉ…