አቡጊዳ – መኢአድ፣ የአንድነት እና መኢአድ ዉህድ ፓርቲን ለመምረጥ እጩዎች ስማቸውን እንዲያቀርቡ ጠየቀ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በቅርቡ ከአንድነት ጋር ዉህደት ይመሰርታል ተብሎ የሚጠበቀዉ መኢአድ ፣ የዉህዱን ፓርቲ ለመምራት እጩ መሆን የሚፈልጉ የድርጅቱ አባላት፣ ስማቸዉን እንዲያቀርቡ፣ የመኢአድ የዉህደቱ አመቻች ጉባኤ አሳወቀ።

ከቀረቡ እጩዎች መካከል መኢአድ በድርጅቱ ልማዳዊ በሆነው አሰራር መሰረት፣ የመኢአድ ጠቅላላ ጉባኤ፣ መኢአድን ወክሎ ለዉህዱ ፓርቲ …