ዋሽንት ተጫዋቹ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በቀላሉ ሊሰሩ ከሚችሉ የሙዚቃ መሣሪያዎች አንዱ ዋሽንት ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ በተለይ በገጠሩ አካባቢ ሰዎች ገና ከልጅነታቸው ጀምሮ ነበር ከቀርቀሀ የተሰራች ዋሽንታቸውን ይዘው ሙዚቃ ሲጫወቱ የሚስተዋሉት።…