የመንግስት የደሞዝ ጭማሪ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የኢትዮጵያ መንግስት ለመንግስት ሠራተኞች የደሞዝ ጭማሪ ለማድረግ መዘጋጀቱን ባለፈዉ ሳምንት መጨረሻ ይፋ አድርጓል። የደሞዝ ጭማሪዉ ከ 2003ዓ,ም በኋላ ሲደረግ የመጀመሪያ መሆኑ ነዉ። የመንግስት ሠራተኛውን ከሃገሪቱ እድገት ተጠቃሚ ለማድረግ የታሰበ ነው የተባለው ይህ ጭማሪ ከኤኮኖሚ አኳያ ምን ተጽዕኖ ይኖረዋል?…