ስለ አቶ አንዳርጋቸው የብሪታንያ መንግሥት ጥያቄ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


አዲስ አበባ የሚገኘው የብሪታንያ ኤምባሲ ሰራተኞች የመን ካለፉት ስድስት ሳምንታት በፊት ለኢትዮጵያ መንግሥት አሳልፋ የሰጠቻቸው እና በእስር የሚገኙትን የግንቦት ሰባት የፍትህ የነፃነትና የዴሞክራሲ ፓርቲ ዋና ጸሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ለመጎብኘት ያደረጉት ሙከራ ሳይሳካ መቅረቱ ተገለጸ።…