የአበባ፣ አታክልትና ፍራፍሬዎች የውጭ ገበያ ገቢ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ኢትዮጵያ ከአበባ፣ አታክልትና ፍራፍሬ የውጭ ገበያ በዚህ ዓመት ብቻ ከ245 ሚሊዮን ዶላር በላይ እንዳገኘች የኢትዮጵያ ዘርፉ ልማት ተቋም ዋና ዳሬክተር አቶ ዓለም ወልደገሪማ ለዶይቸ ቬለ ዛሬ ገለጹ።…