የሰማያዊ ፓርቲ አባል እና የአዲስ ጉዳይ የፎቶ ጋዜጠኛ ችሎት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በሜክሲኮ አደባባይ የሚገኘው የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ባለፈው የረመዳን ጾም ወቅት በአንዋር መስጊድ በተካሄደው ረብሻ ላይ ተሳትፋችኋል በሚል የተጠረጠሩ የሰማያዊ ፓርቲ አባል ወይንሸት ሞላን እና የአዲስ ጉዳይ የፎቶ ጋዜጠኛ አዚዛ ን ጉዳይ…