የ United States የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትርና ከኢጋድ መሪዎች ጋር ተገናኝተው ተነጋገሩ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ጆን ኬሪ ትላንት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝንና የኢጋድ ማለት የምስራቅ አፍሪቃ የልማት ትብብር በይነ-መንግስታት መሪዎችን በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ መስርያ ቤታቸው ተቀብለው ሲያነጋግሩ ኢትዮጵያን በክልሉ መሪነት ሚናዋ አሞግሰዋል።…