የኢትዮጵያ ቅርሶች አያያዝና አጠባበቅ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የኢትዮጵያ ታሪካዊና ሃይማኖታዊ ቅርሶች በተየያዩ አጋጣሚዎች ከሀገሪቱ ሲወጡ ኖረዋል። በተለይ በዉጭ ወረሪዎች አስገዳጅነትም ይሁን፤ ቅርሶቹን ጠብቆ ለማቆየት በሚል በታሪክ አጋጣሚ ቅርሶች ከኢትዮጵያ የወጡባቸዉ ዘመናት በመረጃም ጭምር ተመዝግበዉ የሚገኙበት ሁኔታ አለ።…