የዩናይትድ ስቴትስና የአፍሪቃ ጉባኤ ፍጻሜ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ዋሽንግተን ዲሲ ዩናይትድ ስቴትስ ለሦስት ቀናት በተካሄደው በዚሁ ጉባኤ ፍፃሜ ላይ ባሰሙት ንግግር ጉባኤው በንግድ በመልካም አስተዳደርና በደህንነት ጉዳዮች ላይ ተጨባጭ እርምጃዎችን ለመውሰድ የጋራ ስምምነት ላይ መደረሱን ተናግረዋል ።…