ኤቦላ እና የቁጥጥሩ እርምጃ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


እስከከዛሬ ከ1,100 ሰዎች በላይ ሕይወት ያጠፋው እና ምልክቱም ከ2,100 በሚበልጡ ሰዎች ላይ የታየው የኤቦላ በሽታ የብዙዎቹን የምዕራብ አፍሪቃ ሀገራት መንግሥታትን አሳስቦዋል። ኤቦላ ወደየሀገሮቻቸው እንዳይዛመት የሰጉት ሀገራት ያየር ማረፊያዎቻቸውን እና ወደቦቻቸውን በሽታው ከተከሰተባቸው ሀገራት ለሚመጡ መንገደኞች ዘግተዋል።…