የአቶ መለስ የመቃብር ቦታ ላለፉት 2 አመታት በወታደር በመጠበቅ ላይ መሆኑ ታወቀ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ነሃሴ ፲፫(አስራ ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢሳት ዘጋቢ በቦታው ተገኝቶ ያነሳቸው ፎቶዎች  ወታደሮች ከመቃብሩ ፊት ለፊት

ተቀምጠው ሲጠብቁ ያሳያል። መቃብሩ ለምን መጠበቅ እንዳስፈለገ ግልጽ የሆነ ነገር የለም። የአንድ ሰው መቃብር በወታደሮች በእየቀኑ እንዲጠበቅ ሲደርግ ይህ

በአለም ታሪክ የመጀመሪያው ሳይሆን …