የኢትዮጵያን አዲስ ዓመት በዓል ታዋቂው ድምጻዊ በሃይሉ አጎናፍር ከዝነኛዋ ቤተልሄም መላኩ ጋር በመሆን ሊያስደስቱዋችሁ ተዘጋጅተዋል!! በቦስተን የኢትዮጵያ አዲስ አመት በዓል ዝግጅት ኮሚቴ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን፤

“እንኳን ለመጪው የ2007 አዲስ ዓመት በዓል በሰላም አደረስዎ!!“

እያልን ይህንንው የኢትዮጵያን አዲስ ዓመት በዓል አስመልከቶ በቦስተን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያኖች በጋራ፤ በዓሉን በጨዋና በኢትዮጵያዊነት መንፈስ በደመቀ ሁኔታ በየአመቱ እንደሚያከበሩ ይታወቃል። በዚሁ መሰረት የዘንድሮውን የ2007 ዓ. ም. የአዲስ ዓመት …