ግድያና ሁከት በፈርግሰን


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በዩናይትድ ስቴትስዋ የሚዙሪ ግዛትበምትገኘው በፈርግሰን ከተማ አንድ ጥቁር ወጣት በነጭ ፖሊስ ከተገደለ በኋላ የተነሳው ተቃውሞ አሁንም አልቆመም ። ትናንት ማታም ተቃዋሚዎች በፖሊስ ላይ ጥቃት መሰንዘራቸው ተሰምቷል ። ትንናት ማታ ተቃዋሚዎች ውሃና ሽንት የያዙ ፕላስቲኮች ወደ ፖሊስ መወርወራቸውን ፓሊስ አስታውቋል ።…