ለቀድሞ የመከላከያ ሰራዊት አባለት ጥሪ ቀረበ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ነሃሴ ፲፬(አስራ አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በየወረዳዎች የተለጠፉት ማስታወቂያዎች ” በተለያዩ ጊዜያት በአገር መከላከያ ሰራዊት ስታገለግሉ

የነበሩና በተለያዩ ጊዜያት ወደ ወረዳችን የተመለሳችሁ የሰራዊት አባላት በሙሉ የወረዳው አስተዳደርና ጸጥታ ጽ/ቤት ለመዝግባ ስለሚፈልጋችሁ እስከ

ነሃሴ 21 እየቀረባችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን” ይላሉ።

ማስታወቂያዎቹን …