መፍትሔ ያጣው የደቡብ ሱዳን ውዝግብ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ሐይላትን ለመሸምገል የምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን (ኢጋድ)የሚያደርገዉ ጥረት ጦርነቱን ሙሉ በሙሉ ለማስቆም እስካሁን ያስገኘዉ ተጨባጭ ዉጤት የለም። በፕሬዝደንት ሳልቫ ኪር በሚመራው በመንግሥት ጦር እና በቀድሞው ምክትል ፕሬዝደንት በሪያክ ማቻር በሚመራው አማፂ ሐይል…