ሰማያዊ ፓርቲ ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የሚሰጠውን ስልጠና አወገዘ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ነሃሴ ፲፭(አስራ አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፓርቲው ” ለተማሪዎች በግዳጅ የሚሰጠውን ካድሬያዊ ስልጠና እና ትውልድን የማኮላሸት ሴራአጥብ

ቀንእናወግዛለን!” በሚል ርእስ ባወጣው መግለጫ ፣ ላለፉት 23 ዓመታትህወሓት/ኢህአዴግስራዬብሎካዳከማቸውናጉዳዬከማይላቸውዘርፎችውስጥ

የሚመደበውየትምህርትስርዓቱመሆኑን ገልጾ፣  ተማሪዎች በዩኒቨርስቲ ቆይታቸው የገዢው ፓርቲ አባል እንዲሆኑ ሲገደዱ መቆየታቸውና የኢህአዲግአባልካልሆኑምስራሊያገኙእንደማይችሉእየተነገራቸውበፍራቻለአባልነትየተመዘገቡብዙዎችእንደሆኑየአደባባይሚስጥርነው ብሎአል።…