ለዩክሬን ቀዉስ አዲስ ተስፋ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በምሥራቅ ዩክሬን ለተባባሰዉ ዉጊያ መፍትሄ ለመፈለግ ሁለት እንቅስቃሴዎች በተከታታይ ተይዘዋል። በመጪዉ ሳምንት የዩክሬን ፕሬዝደንት ፔትሮ ፕሮሼንኮና በሀገራቸዉ በተፈጠረዉ ብጥብጥ እጇን ከታለች በማለት የሚከሷት የሩሲያ አቻቸዉ ቭላድሚር ፑቲን ቤላሩስ ላይ ተገናኝተዉ እንደሚነጋገሩ ተገልጿል።…