የዋጋ ንረቱ አለመረጋጋት ከፍተኛ አመራሩን ውጥረት ውስጥ ከቷል


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ነሃሴ ፲፮(አስራ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከሐምሌ ወር ጀምሮ ለመንግሥት ሠራተኛው ደመወዝ ጭማሪ መደረጉ ከተነገረ  በኃላ ይበልጥ የተባባሰውንየዋጋንረትለማስታገስመንግሥትእየወሰዳቸውያሉትየሃይልእርምጃዎችውጤትባለማምጣታቸውከፍተኛአመራሩውጥረትውስጥ
ከመወደቁጋርተያይዞአምራች፣አስመጪናአከፋፋይነጋዴዎችዋጋአለመጨመራቸውንለሕዝብእንዲናገሩ እየተገደዱ ነው።
በሰኔ ወር አጋማሽ የሲቪል ሰርቪስ ቀን ሲከበር ከአንድ ዓመት በላይ ተጠንቶ የዋጋ ንረት በማያስከትል መልኩ የደመወዝ ጭማሪ መደረጉ …