ኤቦላ፣ የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ በላይቤርያ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በምዕራብ አፍሪቃ ኤቦላ ተኀዋሲ አብዝቶ ጉዳት እያደረሰ ካለባቸው ሀገራት ውስጥ ላይቤርያ ናት። ከ15 የላይቤርያ ግዛቶች መካከል በስምንቱ የአስቸኳዩ ጊዜ ታውጆዋል። ስለበሽታው በቂ መረጃ የሌለው እና በሰበቡም ስጋት ያደረበባቸው የሀገሪቱ ነዋሪዎቹ በመንግሥታቸው ላይ እምነት አጥተዋል።…