የመድሐኒት አጠቃቀም በኢትዮጵያ-ዉይይት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ኢትዮጵያ ዉስጥ ግን አደጋ የሚያስከትሉ መድሐኒቶች ሳይቀሩ በየመድሐኒት መደብሩ እንደልብ መሸጣቸዉ በሠፊዉ እየተነገረ ነዉ።በተለይ አስቸኳይ የፅንስ መከላከያ እንክብል (Emergency Ccontraceptive pill)ን ካንድ ጊዜ በላይ ከሐኪም ትዕዛዝ ዉጪ መዉሰድ በተጠቃሚዎቹ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንደሚያስከትል ባለሙያዎች እየመከሩ ነዉ።…