የስደት እፍታ – ፋሲል አየር ወለድ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


(አጭር ልብወለድ)

 ማትያስ ከተማ (ወለላዬ ከስዊድን)

እግሬ እንደተነፋች ዶሮ ጢል ብሎ አብጧል። ጫማዬን ወጥሮት ማቆም እያቃተኝ ነው። ይኼን አሳዛኝ ሁኔታ ኃላፊው ማወቅ አለበት። ሄድኹኝ ምንም ሳልናገር ጫማዬን አውልቄ አሳየሁት። እሱም ምንም ሳይናገር ወደ ጓዳ ገብቶ ተመለሰ። የፕላስቲክ ነጠላ ጫማ