ሊቢያ፤ የተረሳዉ ጦርነት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ሊቢያ የስድስት ሚሊን የሚገመተዉ ሕዝቧ የነብስ ወከፍ ገቢ ከአስራ-አራት ሺሕ ዶላር በላይ ነበር።ከዘጠና በመቶ የሚበልጥ ሕዝቧ የተማረ ነበር። በነዳጅ ላይ የተመሠረተዉ ምጣኔ ሐብቷ በአመት በአማካይ 10,5 ከመቶ ያድግ ነበር።ዛሬ ሐብት ንብረት-የሕዝቧ ቅምጥል ኑሮ አይደለም አንድ ሐገርነቷም ያዉ ነበር ነዉ።…